የተቀናጀ የህዝብና የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት አደረጃጀት፣ ስምሪትና ክፍያ

 • መረጃ ማሰባሰብና ማጣራት
 • የማህበራትና ተቋማት ማደራጃ መስፈርት መነሻ በማድረግ መገምገም
 • ማህበራትና ተቋማት ማደራጀት
 • የአገልግሎት ከፍያ መቀበል፣
 • የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማዘጋጀት፣
 • ለተቋማትና ማህበራት የህዝብና የጭነት አገልግሎት ኦፕሬተርነት/የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ መስጠት
 • ማመልከቻ መቀበልና መረጃ ማጣራት
 • የአገልግሎት ከፍያ መቀበል፣
 • የኦፕሬተርነት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማዘጋጀትና መስጠት፣
 • ለማህበራት ማሳወቅ፣
 • የዶክመንቶሽን አገልግሎት
 • ማመልከቻ መቀበልና መረጃ ማጣራት
 • የክፍያ አገልግሎት
 • የብቃት ማረጋገጫ መሰረዝ
 • የዶክመንቴሽን አገልግሎት
 • ማመልከቻ መቀበል፣ መረጃ ማጣራት
 • የአገልግሎት ክፍያ
 • የብቃት ማረጋገጫ ማደስና መስጠት
 • የዶክመንቴሽን አገልግሎት
 • የዕዳ ወይም እግድ ማንሳት ጥያቄና ትእዛዝ ደብዳቤ መመልከትና ማጣራት፣
 • መረጃውን ማደራጀት፣
 • ማገድ ወይም እግድ ማንሳት፣
 • የስምሪት ድልድል ፍላጎትና ያልተሸፈኑ መስመሮች መረጃ መቀበል፣ ማጣራትና ማረጋገጥ
 • የተቀናጀ የስምሪት ድልድል ፕሮግራም ማዘጋጀት
 • በተዘጋጀው የስምሪት ድልድል ላይ ውይይት ማድረግና ማፀደቅ፣
 • ለክትትል፣ ቁጥጥርና ድጋፍ አገልግሎት፣ የተቋማትና ማህበራት መረጃ ማስተላለፍ፣
 • የዶክመንቴሽን አገልግሎት፣
 • የተዘጋጀውን የስምሪት ድልድል መረጃ ማደራጀት፣
 • በተደራጀው የስምሪት ፕሮግራም መሰረት ስምሪት መስጠት፣
 • የተሰጠውን የስምሪት ፕሮግራም ለተቆጣጣሪዎች ማስተላለፍ፣
 • የዶክመንቴሽን አገልግሎት፣
 • ማመልከቻ መቀበልና መረጃ ማጣራት
 • የክፍያ አገልግሎት
 • የህዝብና የጭነት ልዩ መታወቅያ ማዘጋጀትና መስጠት
 • የዶክመንቴሽን አገልግሎት
 • ጥያቄ መቀበል፣ የመረጃ ማጣራት፣
 • ለኮንትራት አገልግሎት ከተዘጋጁ መገምገምያ መስፈርት መሰረት መገምገም
 • የምክር አገልግሎት
 • የአገልግሎት ክፍያ
 • መስመሮችን ለተቋማትና ማህበራት በኮንትራት መስጠትና ውል መፈፀም
 • ለክትትል፣ ድጋፍና ቁጥጥር አገልግሎት መረጃ ማስተላለፍ፣
 • የዶክመንቴሽን አገልግሎት
 • ጥያቄ መቀበል፣
 • የታፔላ ፍላጎት ዓይነትና መጠን መለየት፣
 • የአገልግሎት ክፍያ መቀበል
 • ለማምረቻ ክፍል ማስተላለፍ
 • የምርት ውጤቶችን መረከብና ማሰራጨት
 • የዶክመንቴሽን አገልግሎት
 • ጥያቄ መቀበል
 • በመስመር መረጣ በተሸከርካሪ አቅርቦት፣ በስምሪት አሰራርና ታሪፍ የምክርና ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ
 • የውይይት መነሻ ሠነድ ማዘጋጀት
 • የውይይት ተሳታፊዎችን መለየትና ጥሪ ማድረግ
 • አስፈላጊ ግብዓቶችን ማሟላት
 • ውይይት ማካሄድና አስተያየቶችን መውሰድ
 • በተፈጠረው የጋራ መግባባት ላይ የተወሰዱ ግብዓቶችን በማካተት ሰነዱን አዳብሮ ማሰራጨት
 • በጠቅላላ ጉባዔ ላይ መገኘት
 • ለአባላት የማህበሩን መሠረት የስራ እንቅስቃሴና የሂሳብ ሪፖርት መቅረቡን ማረጋገጥ
 • የምርጫ ሂደትን መታዘብና መደገፍ
 • መልዕክት ማስተላለፍ
 • ሪፖርት አዘጋጅቶ ማቅረብ
 • ርዕስ መምረጥ
 • ፕሮፖዛል ማዘጋጀትና ማፀደቅ
 • ፕሮግራም ማዘጋጀት
 • ተሳታፊዎችን መለየትና ጥሪ ማስተላለፍ
 • ለውይይት የሚቀርቡ ጥናቶችና ፅሁፎችን ዝግጅትን ማጠናቀቅ
 • አስፈላጊ ግብዓቶችን ማሟላት
 • የሴሚናርና ፓናል ውይይቶችን ማካሄድና ግብዓቶችን መውሰድ
 • ሪፖርት ማቅረብ
 • የክትትል ቼክ ሊስት ማዘጋጀትና ፕሮግራም ማውጣት
 • ክትትል ማድረግ
 • ሪፖርት ማቅረብ
 • ሪፖርት መመርመርና ውሳኔ መስጠት
 • ለቅጣት አፈፃፀም ማስተላለፍ