የተቀናጀ የትራንስፖርት መረጃና ሲስተም ጥናት

 • የሚፈለገውን የመረጃ ዓይነት መለየት
 • ቢጋር /ToR/ ማዘጋጀት
 • የመረጃ ማሰባሰቢያና ማሰራጫ ዘዴዎች ዲዛይን ማዘጋጀት
 • በዲዛይኑ መሰረት የመረጃ ማሰባሰቢያ ዘዴዎችን፣ ሶፍትዌሩን ማጎልበት
 • የሙከራ ትግበራ ማካሄድ
 • ውይይት ማካሄድ
 • በሙከራና ውይይት ወቅት የተነሱትን ግብዓቶችን በመጠቀም ማዳበር
 • አጠቃቀሙን ግልጽ ሊያደርጉ የሚችሉ ዶክመንቶች ማዘጋጀት
 • በተዘጋጀው ዶክመንት ላይ ግንዛቤ መፍጠርና ስልጠና መስጠት
 • ትግበራውን መከታተል
 • እንደአስፈላጊነቱ ማበልጸግና ማሻሻል
 • የመረጃ ማሰባሰቢያና መተንተኛ ዘዴዎችን ማጎልበት/ማሻሻል አይነት መለየት
 • የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት
 • የመረጃ ማሰባሰቢያና ማሻሻያ ዘዴዎች የሚጎለብትበትና የሚሻሻልበት ሂደት መከታተል
 • ርክክብ ማድረግ
 • የጥናት ርዕስ መለየት
 • ጥናቱን ለማካሄድ የሚረዳ ዝክረ ተግባር ማዘጋጀት
 • የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎችን /ቅፅ ቅፆች፣ መጠይቆች፣ …/ ማዘጋጀት
 • መረጃ ማሰባሰብ፣ መተንተንና ማደራጀት
 • ረቂቅ ሰነድ ማዘጋጀት
 • በረቂቅ ሰነዱ ላይ ውይይት ማድረግ
 • በውይይት የተገኙ ግብዓቶችን ማካተት
 • ለትግበራ ዝግጁ ማድረግ
 • የጥናቱ ትግባራዊነት መከታተል
 • በትግበራ ወቅት የሚገኙትን ግብረ መልሶችን ማሰባሰብና ማደራጀት
 • የስልጠናው ርዕስና ተሳታፊዎችን መለየት
 • ስልጠናውን ለመስጠት የሚረዳ ዝክረ ተግባር ማዘጋጀት
 • የስልጠና ሰነድ ማዘጋጀት
 • በስልጠናው ሰነዱ ላይ ውይይት ማድረግ
 • በውይይት የተገኙ ግብዓቶችን ማካተት
 • የስልጠና ቦታ ማዘጋጀት፣
 • ስልጠናውን መስጠት
 • የስልጠናውን ግብረ መልስ ማሰባሰብ
 • የስልጠናውን ሂደት መገምገም
 • ስታንዳርዶችንና መመሪያዎችን ማሻሻያ ጥናት ለማካሄድ የሚረዳ ዝክረ ተግባር ማዘጋጀት
 • የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎችን /ቅጻ ቅጽ፣ መጠይቆች፣ …/ ማዘጋጀት
 • መረጃ ማሰባሰብ፣ መተንተንና ማደራጀት
 • ረቂቅ ሰነድ ማዘጋጀት
 • በረቂቅ ሰነዱ ላይ ውይይት ማድረግ
 • በውይይት የተገኙ ግብዓቶችን ማካተት
 • መረጃ ማሰባሰቢያ ቅፆችን ማዘጋጀት
 • መረጃዎችን መለየትና ማሰባሰብና ለህትመት ዝግጁ ማድረግ
 • መረጃዎችን ማደራጀት
 • መረጃዎችን የሚሰራጩበት ዘዴዎች መለየት
 • መረጃዎችን ማሰራጨት
 • ግብረ መልስ ማሰባሰብና መጠቀም