የህዝብና የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት የስምሪትና የከባቢ ጉዳዮች ቁጥጥር

 • የሞተር አልባ መሰረተ ልማቶች(facilities) መለየት
 • የሞተር አልባ ፋሲሊቲ እንዲሟላ ማድረግና ተፈፃሚነቱን መከታተል
 • ከካርበን ነፃ የሆኑ ትራንስፖርት አገልግሎቶች እንዲስፋፉ መደገፍ፣
 • ድንገተኛ (on spot) የካርቦን ልቀት ልኬት ማካሄድ
 • የካርቦን ልቀት መቆጣጠሪያ እንዲገጠምላቸው መቆጣጠር እና የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ
 • የሞተር አልባ ትራንስፖርት አስፈላጊነት ላይ ግንዛቤ መፍጠር
 • የትራንስፖርት ተቆጣጣሪዎች ድልድል /ምደባ/ ማካሄድ
 • መቆጣጠር
 • ሪፖርት ማቅረብ
 • በስታንዳርድና በስፔስፊኬሽን መሰረት የተሸከርካሪ ድንገተኛ ቁጥጥር ማካሄድና ጉድለቱን መለየት
 • የውሳኔ ሀሳብ ማስተላለፍ
 • የቴክኒክ ጉድለቱ ተስተካክሎ መቅረቡን ማረጋገጥ
 • የክስ ሪፖርት መቀበል
 • በመንጃ ፈቃድ ቁጥርና የተሽከርካሪ ሰሌዳ የሪከርድ ፋይል መክፈትና መመዝገብ
 • የቅጣት ክፍያ አገልግሎት
 • የቅጣት ማስፈፀሚያ ሰነዶችን ተመላሽ ማድረግ