የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ማልማትና አስተዳደር

 • የመለያ ቼክ ሊስት ማዘጋጀት፣
 • መረጃዎችን ማሰባሰብና ማጣራት፣
 • መሰረተ ልማቶች(facilities)ን መለየትና ማደራጀት፣
 • ቅፅ ማዘጋጀት
 • ባለሙያው በአካል በመገኘት በቅፁ መሰረት መረጃ መሰብሰብ
 • የጥገና አይነት መለየት
 • ለጥገና የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በመለየት ስፔስፍኬሽን ማዘጋጀት
 • ዝክረ ተግባር ማዘጋጀት
 • በተዘጋጀው ዝክረ ተግባር መሰረት የግዥ ጥያቄ ማቅረብ
 • የግብዓት አይነቶችን በቅፁ መሰረት ማሰባስብና መረከብ
 • የድርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት
 • የጥገና መሳሪያዎችን ማሟላት
 • የግብዓት አጠቃቀም ቼክ ሊስት ማዘጋጀት
 • በቼክ ሊስቱ መስረት ግብዓትን በመጠቀም ጥገናውን ማከናውን
 • የጥገናውን ሂደት መገምገምና ሪፖርት ማዘጋጀት፣
 • ሪፖርት ማቅረብ
 • የድርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት
 • የግንባታና ጥገና ስራዎችን ለመለየት የመረጃ ማሰባሰብያ ቅፅ ማዘጋጀት
 • በቅፁ መሰረት የጥገናውን ወይም የግንባታውን አይነት መሰብሰብ
 • የተሰበሰበውን የጥገናው ወይም የአዲስ ግንባታ በአይነት መለየት
 • ሪፖርት ማዘጋጀት
 • የድርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት
 • በስታንዳርዱ መሰርት ለፋሲሊቲ ግንባታ የሚሆን ቦታ መለየት
 • የቦታ ጥያቄ ማቅረብና ማስፈቀድ
 • የወሰን ማስከበር ስራ እንዲሰራ ማድረግ
 • የአፈር ምርመራ እንዲካሄድ እና መሰረተ ልማት እንዲሟላ ማድረግ
 • ፕላን እንዲዘጋጅለት ማድረግ
 • ለጨረታ ዝግጁ ማድረግ
 • የፋሲሊቲ ዲዛይን አይነቶችን መለየት
 • ዲዛይኑን ማዘጋጀትና ማስተቸት
 • ከውይይቱ ከመነሳት የዲዛይን ማስተካካያዎችን መስራት
 • በዲዛይኑ መሰረት ስፔስፊኬሽን ማዘጋጀት
 • የተዘጋጀውን ስፔስፊኬሽን ማስተቸት
 • ከውይይቱ በመነሳት የስፔስፊኬሽን ማስተካካያዎችን መስራት
 • የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት
 • የጨረታ ሰነዱን ማፀደቅ
 • የድርጊት መረሃ ግብር ማዘጋጀት
 • የመከታተያ ቼክ ሊስት ማዘጋጀት
 • የተዘጋጀውን ቼክ ሊስት ማፀደቅ
 • በተዘጋጀው ቼክ ሊስት መሰረት ክትትል ማድረግ
 • በክትትሉ መሰረት ግብረ መልስ መስጠት
 • የክትትልና ድጋፍ ሪፖርት ማዘጋጀትና ማሰራጨት
 • የርክክብ ቼክ ሊስት ማዘጋጀት
 • በቼክ ሊስቱ መሰረት መሟላቱን ማረጋገጥ
 • ያልተሟሉት እንዲሟሉ ማድረግ
 • የርክክብ ዝግጅት ማድረግ
 • ርክክብ መፈፀም
 • ክሊራንስ መስጠት
 • የሚያስፈልጉ አስተዳደርያዊ ግብዓቶችን መለየት
 • እንዲሟላ ጥያቄ ማቅረብ
 • የፋሲሊቲ ግብዓት እንዲሟሉ ማድረግ
 • ግብዓቶችን ማደራጀት
 • ሪፖርት ማዘጋጀት
 • የመረጃ አይነቶችን መለየትና ቅፃቅፆችን ማዘጋጀት
 • የፋሲሊቲና ተያያዥ መረጃዎች ማሰበሰብ
 • የተሰበሰቡ መረጃዎችን ማደራጀጀት
 • የቁጥጥር ቼክ ሊስት ማዘጋጀት
 • መሰረተ ልማቶች(facilities)ን በአግባቡ ስራ ላይ መዋላቸውን መከታተል
 • መሰረተ ልማቶች(facilities)ን በኮንትራት ወይም በኪራይ ለማስተላለፍ ዝግጁ ማድረግ
 • መሰረተ ልማቶች(facilities) በኮንትራት ወይም በኪራይ በጨረታ ስርዓት ለማህበራትና ለድርጅቶች ማስተላለፍ