ለብዙኃን ትራንስፖርት ተደራሽነት እንሰራለን

ለብዙኃን ትራንስፖርት ተደራሽነት እንሰራለን ለብዙኃን ትራንስፖርት ተደራሽነት እንሰራለን ለብዙኃን ትራንስፖርት ተደራሽነት እንሰራለን

እኔ ምክንያት አልሆንም፤ እናንተስ?

በሀገራችን የኮቪድ 19 ስርጭት የሟቾች ቁጥር እየጨመረ ነው!

በጽኑ ታመው ህክምና ላይ ያሉ ህመምተኞች ቁጥር እያሻቀበ ነው!

በመተንፈሻ መሣርያ እጥረት ምክንያት ወረፋ በመጠበቅ ስቃይ ውስጥ የሚገኙ ወገኖችም እየተበራከቱ ነው!

ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ ርቀታችንን በመጠበቅ፣ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ በመጠቀም እንዲሁም የእጃችንን ንጽህና በመጠበቅ ራሳችንንና ወገናችንን ከኮሮና እንከላከል!

ከተቀመጠው የትራንስፖርት የመጫን ዓቅምና ታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ አሽከርካሪዎች ሲያጋጥምዎ ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ወይም በተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመቅረብ ጥቆማ ይስጡ፡፡

ሥልክ ቁጥሮች ፡-
0116-66-39-80 / 0116-66-25-76
0116-66-37-19 / 0116-66-29-23 ወይም 0116-66-39-55

አድራሻ ፡-
ከጎላጎል ወረድ ብሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ 22 መክሊት ህንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 701

previous arrow
next arrow
Slider

የሚሰጡ አገልግሎቶች

ባለሥልጣን መ/ቤታችን በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን መሰረት የህዝብና የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት
ፍትሀዊነትና ግልጸኝነት እንዲሁም ቅልጥፍናና ዘመናዊነት የተላበሰ እንዲሆን የሚያስችሉ ሥራዎችን ይሰራል፡፡

የብዙኃን ትራንስፖርት

በከተማችን ባሉ የህዝብ ትራዝብ ትራንስፖርተ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ማለትም በአንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅትና በሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት ድርጅት ከ150 በላይ መስመሮች አገልግሎት እንሰጣለን::

የሚኒባስና የሚዲባስ ትራንስፖርት

የኮድ አንድ ሚባስ ታክሲ፣ የኮድ ሶስት ድጋፍ ሰጢዎች እንዲሁም የሀይገር ባስና የሌሎች ሚዲባሶች የትራንስፖርት ተሽከርካሪዎችስምሪት ከተሽከርካሪ ባለንብረቶች እና ከታክሲ ማህበራት ጋር በመቀናጀት በከተማችን ባሉ አስሩም ክፍለ ከተሞች ላሉ የትራንስፖርት ተጠቃሚዎች የመስመር ስምሪት አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

የሳሎን ታክሲ አገልግሎት

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

የህዝብ ትራንስፖርት መሠረተ ልማቶች

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

የስምሪት መቆጣጠርያ የሞባይል መተግበርያ

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

ልዩ ልዩ ፈቃድ ማረጋገጫዎች

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

0 +
የቀን ተጓዦች
0 +
የትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች
0
የተሳፋሪ መጠለያዎች
0 +
የትራንስፖርት ተቆጣጣሪዎች

ባለድርሻ አካላት

አድራሻችን